መረጃዎች
መረጃዎች
You can reach our office at anytime at eotcdcp.assn@gmail.com
በሚያዚያ ፳፰ ቀን ፳፻፲፭ ዓም በዋሺንግተን ዲሲው የደብረ ኃይል ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ከሊቀ ማዕምራን ፋንታሁን ሙጬ ጋር የተደረገው ምክክር እጅግ በጣም ጥሩ በሆነ ሁኔታ ተከናውኗል፤ በእለቱ ብዙ የሚባል ምዕመናን እና ካህናት ባይገኙም ነገር ግን ውይይቱ በጣም መሳጭ እና የተገኙት ብዙ ቁምነገሮችን ስለ ቤተክርስቲያናችን እንደጨበጡ መገንዘብ ችለናል፤
በቀጣይነት እንደዚህ አይነት እድሜ ዘመናቸውን ለቤተክርስቲያን ሲደክሙ የኖሩትን ከእነሱ ማን "ማን ያርዳ የነበረ፤ ማን ይናገር የቀበረ" እንደሚባለው ከትክክለኛው ምንጭ ማግኘት እና ነገሮችን በእጅጉ መገንዘብ ለግንዛቤአችንም እጅግ በጣም ጥሩ እና ተገቢ እንደሆነ እግረ መንገዳችንን ለመጠቆም እንወዳለን።