አማርኛ
አማርኛ
You can reach our office at anytime at eotcdcp.assn@gmail.com
• የቤተ ክርስቲያንን አንድነት መጠበቅ፣ የተጋረጡባትን ፈተናዎች ማምከን ወይም ከምንጩ ማድረቅ፣ ያላትን ዕሴቶች ማጠናከር እና ለችግሮቿ መወገድ እና ለዕድገቷ የሚያግዙ ማናቸውንም ሁለንተናዊ ድጋፍ ማድረግ፤
• የሀገርን አንድነት፣ የሕዝብን ደኅንነት የሚያስጠብቁ ማንኛውንም እንቅስቃሴዎች ማደገፍ።
አንድነቷ የተጠበቀ ታሪኳ ሳይዛነፍና ከማንኛውም አካል ተጽዕኖ ነጻ የሆነች አንዲት ኩላዊት፡ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያንና ኢትዮጵያን ዘመናትን እንድትሻገር እና በአንድነቷ ለቀጣዩ ትውልድ ስትተላለፍ ማየት፤
ታላቅነቷ የተጠበቀ፣ በዘርና በጎሳ ያልተከፋፈለች ሀገርና በማንነቱ የማይሸማቀቅ፣ የማይጠቃ፣ ደኅንነቱ የተጠበቀ ሕዝብ ያላት ሀገር ለቀጣይ ትውልድ ሲተላለፍ ማየት።